. በ UK ፎርም መሙላት በሚያስፈልጉ ነገሮች ላይ እንረዳችኋለን።
. ከ ሆም ኦፊስ ወይም ከ ዶክተሮች እና ከተለያዩ ቦታዎች የሚላኩላችሁን ደብዳቤዎች በሙሉ ፍቃደኝነት
እንረዳችኋለን።ደስተኞችም ነን።ቀጠሮ ቦታ መጓጓዣ የሚያስፈልጋችሁ ከሆነም እናመቻቻለን።
እንዴት:- ብቻ ኑ ምንም ነገር ሳትጨነቁ
መቼ :- ሰኞ ጠዋት ከ 10:30 እስከ 12:15
የት:- Walkington House, Vane Terrace – Darlington, DL3 7AT
ክፍያ:- ነፃ

Powered by IvaLabs