.ህጋዊ እርዳታ ትፈልጋላችሁ? እንረዳችኋለን! .በየሳምንቱ ከ British ቀይ መስቀል ተወክሎ የሚመጣ ም ሰው ይኖረናል ስለ ጠበቃ ሙሉ መረጃም ይሠጣችኋል።ጠበቃቹ ጋር ለመሄድም የትራንስፖርት ወጪም ሊሸፍንላቹ ይችላል።(እሩቅ ከሆነ ቦታው)

እንዴት:- ብቻ ኑ ምንም ነገር ሳትጨነቁ

መቼ:- ሰኞ ጠዋት ከ 10:30 እስከ 12:15

የት:- St Cuthbert’s Church Hall DL1 5QG

Powered by IvaLabs