.በምናደርጋቸው ሳምንታዊ ስብሰባዎች ላይ በመገኘት ሀሳብ መለዋወጥ እና ሰዎችን መተዋወቅ
.ሁሌም በምትገኙበት ቀን በ በጎ ፍቃደኞቹ አቀባበል ሻይ፣ቡና እንዲሁም ብስኩት ይኖራል።ህፃናትንም ይዛቹ መምጣት
ትችላላቹ።
.ስብሰባው መደበኛ ያልሆነ ስለሆነ ለአለባበስ ምናምን እንዳትጨነቁ ብቻ ኑ!
.ሁሌም በወሩ መጀመሪያ ላይ ለሁሉም የምሳ ግብዣ ይኖረናል።
እንዴት:- ብቻ ኑ ምንም ነገር ሳትጨነቁ
መቼ:- ሰኞ ጠዋት ከ 10:30 እስከ 12:15
የት:- St Cuthbert’s Church Hall DL1 5QG
ክፍያ:- ነፃ

Powered by IvaLabs