.በጣም ችግር ላይ ላሉ ሰዎች በ food bank በኩል ምግብ እንዲያገኙ እናደርጋለን። .ቅርብ ያለው food bank እናሳያችኋለን አገልግሎቱን መጠቀም ከፈለጋችሁ መብታችሁ ነው ሼምእንዳይዛቹ!

እንዴት:- ብቻ ኑ ምንም ነገር ሳትጨነቁ

መቼ:- ሰኞ ጠዋት ከ 10:30 እስከ 12:15

የት:- St Cuthbert’s Church Hall DL1 5QG

ክፍያ:- ነፃ

Powered by IvaLabs