.በ UK ከጤና ጋር የተያያዙ ነገሮች በሙሉ በ NHS በኩል በነፃ ይሰጣሉ። .የጥርስ ሀኪም እና መደበኛ ሀኪሞችን በመፈለግ እና በማስመዝገብ እንረዳቸኋለን።ፎርሞቹንም በአግባቡ በመሙላት በነፃ መድሀኒቶችን እንድታገኙ እናደርጋለን። የ አይን እና የጥርስ አገልግሎቶችንም ይጨምራል።

እንዴት:- ብቻ ኑ ምንም ነገር ሳትጨነቁ

መቼ:- ሰኞ ጠዋት ከ 10:30 እስከ 12:15

የት:- Walkington House, Vane Terrace – Darlington, DL3 7AT

Powered by IvaLabs